🟢🟡🔴
ሰኔ 12 | በዚህች ቀን፦
✨ የከበረ #የመላእክት_አለቃ_ቅዱስ_ሚካኤል በነገዱ ውስጥ በመላእክት ሁሉ ላይ በብዙ ክብር የተሾመበት፣
✨ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የሚበር ንሥረ አርያም የሚባል ውዳሴው እንደ ማር የጣፈጠ ንዑድ ክቡር የሆነ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል #_ቅድስት_አፎምያን ያዳነበት፣
✨ ዳግመኛም መልአከ ብርሃን ቅዱስ ሚካኤል #_የቅዱስ_ባህራን_ቀሲስ የሞት ደብዳቤ ቀዶ እርሱን ለታላቅ ክብር ያበቃባት ቀን ናት፡፡
🍀 ዳግመኛም ካህን እና ንጉሥ፣ ጻድቅ እና ንጹሕ #ቅዱስ_ላሊበላ የዕረፍቱ በዓል ነው።
#_እንኳን_በቸርነቱ_አደረሳችሁ፨
▸ T.me/de/አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ/com.Ewnet1Nat ◂

tg-me.com/Ewnet1Nat/11250
Create:
Last Update:

BY አልፋና ዖሜጋ የንጽጽርና የትምህርት መገኛ አደባባይ
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/TtLl48Cut-uiVzdDxMb8pS24aa9afOPYMSO8OKLj1Plmq2pmq0IPuGuDI-3hqdkelU2BlTqLpKrmOVDaMo9uO1cSCZfBBzoj2v7PELTrkT0KpzWSoboQrPCefzFtwM16loe-SxOKh8D2riB2fAwCj4OoHD8tf7bmH506lIWEExUmAE0Iae1FqKeDv5AHfZ12WiZLeat5oq-mwf_pQkyKLwWkOYW48kcsYm36NME3OlJnEzXgHj_SEo1WHEkCoZFbzbMEM7s-lK1LJb_SXcmrR2w3M-V9w8iAfzQi8Wa9SYpYHWXrPZUhD8ZcBIQx4w6VLWoOdwYYn7CC7mPNHBX3vg.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/kN8rd2hhVX0D2QfpEPxf_592bd5ZZPCE3BQ2ZT3DdJg82bsx6UbMQRY1tYyXLVeWmZmlsnfkbKkaYluyoABfVXasQUkLUKEguS6yPQo1Ab9cypBRwoWo2bJ9MvzuhcdONiReqgcu49FhV6ppxGzh3S4RZBHQ8menIM__BC2crP1OT3tNgAX4LoIe9-VOQ_lgsbbUrwA7h3oNLul0Q9Mnl_nBQcHsOgBFO1MUPq3NVTFs6wJiRoOtmQDGs82Am7WZ-D2blN_DkhXFKv1QqQqtsyCzlrnpy4mjHXlbZ-3DsSDXvKGJgw6Hd1XZHh6kXEwYBJOYp2L2xbEuy1Oz502hbA.jpg)
![](https://photo.tg-me.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/CKeAGG-5NGZmxI0fFqeHbktLM52w_STLmwbE4HbaFUfbhrzEwyAEaEO4EL_xRN7VeuVhQ1pyf2mBTh5sPG9JBIL0qVigE2imj2tzCEn625OKiyofRPJbD1e3zmavACarR1X6ex10UBXwpD-6cnsst-b86lfvKIT5px4lNL76558otfqsVecwaNEkD_vw5Y-tiSaTHqMOVPSX2_aVvQIHdoTsRxL2Hd6NSN8jFmM0-5ZwYVHw48wZqleVvXiwTSBneqzapG9PNALdamc3GKnX7WAJ8EPtk2YjdmcVOky7n8SBJKdoOQgeYJ-Brhfra00XyC-lRth3a12iG44AwiQKsg.jpg)
Share with your friend now:
tg-me.com/Ewnet1Nat/11250